የዩኤስ አሜሪካ የምርጫ ክርክር2 ጥቅምት 2005ዓርብ፣ ጥቅምት 2 2005በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተነገረ።https://p.dw.com/p/16PIUማስታወቂያ የዴሞክራቱ እጬ ምክትል ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን ደካማ ክርክር የፈጠረዉን የዴሞክራቶች ጭንቀት ለማርገብ የቻለ ክርክር ማድረጋቸዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ በላከልን ዘገባ አመልክቷል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ