የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት ዓላማ28 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2001የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በሰባት የአፍሪቃ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ ጀመሩ።https://p.dw.com/p/J3TTምስል AP / DW Montageማስታወቂያ ሚንስትርዋ ለሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት በአህጉሩ የሚያደርጉት ቆይታ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪቃ ጉዳዮች ልዩ ትኩረት እንደምትሰጥ አመላካች እንደሆነ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ