የዩኤስ አሜሪካ መንግስትና የበጀት ቀውሱ21 መስከረም 2006ማክሰኞ፣ መስከረም 21 2006በዮናይትድ እስቴትስ ሬፑብሊካኖች እና ዲሞክራቶች የሀገሪቷን በጀት በተመለከተ አንድ የጋራ አቋም ላይ ሊደርሱ አልቻሉም።https://p.dw.com/p/19sRsUSA Haushaltskrise Shutdown Museumምስል picture alliance/ZUMA Pressማስታወቂያ ስለሆነም ከጥቂት መሰረታዊ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በስተቀር ዛሬ በርካታ የመንግስት ሰራተኞች የግዳጅ ዕረፍት እንዲወስዱ ተደርገዋል። የዮናይትድ ስቴትስ መንግሥት ስለገጠመው የበጀት ቀውስ እና ይህም በሀገሪቱ ላይ ስላስከተለው ሁኔታ ልደት አበበ የዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀን አነጋግራለች። አበበ ፈለቀ ልደት አበበ ሂሩት መለሰ