1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የዩኔስኮ ስብሰባ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 20 2009

እስከ መጪዉ አርብ የሚቀጥለዉ ሥብሰባ ሥለማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርሶች ትኩረት ሰጥቶ ይነጋገራል። የተባበሩት መንግሥታት የትሕምሕርት፤ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (UNESCO) ያዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ትናንት አዲስ አበባ ዉስጥ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/2TSA7
Symbolbild Unesco Logo und die arabische Welt
ምስል AP Graphics/DW

(Beri.AA) UNESCO Konferenz in AA - MP3-Stereo

እስከ መጪዉ አርብ የሚቀጥለዉ ሥብሰባ ሥለማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርሶች ትኩረት ሰጥቶ ይነጋገራል።በስብሰባዉ ላይ የተካፈሉት የተለያዩ ሐገራት ተወካዮች የየሐራቸዉ የማይዳሰሱ ቅርሶች በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘግብላቸዉ እያመለከቱ ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደዘገበዉ ኢትዮጵያም የገዳ ሥርዓት በዓለም አቀፍ የማይዳስስ ቅርስነት እንዲመዘገብላት አመልክታለች።

ጌታቸዉ ተድላኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ