የዩናይትድ እስቴትስ ው, ጉ,ሚ, ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ዘገባ፣3 መጋቢት 2002ዓርብ፣ መጋቢት 3 2002የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መ/ቤት፣ ዓመታዊውን የሰብአዊ መብት ዘገባ ይፋ አደረገ።https://p.dw.com/p/MRZLምስል APማስታወቂያየየሃገራቱን የሰብአዊ መብት ይዞታ የዳሰሰው ይኸው ዘገባ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ ፣ ባሳለፍነው 2009 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት፣ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንደፈጸሙ በመረጃ አጣቅሶ አቅርቦአል።---አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ