የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ ውሳኔ4 መስከረም 2009ረቡዕ፣ መስከረም 4 2009የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ይፈፀማል ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ አዲስ ረቆቅ ውሳኔ አሳለፈ።https://p.dw.com/p/1K25Xምስል Fotolia/mucftማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአፍሪቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ-መንበርን ያካተተው የሶስት የኮንግረስ አባላት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ይወስዳል ያለውን አሰቃቂ እርምጃ ኮንኗል። የኢትዮጵያ መንግስት የፈጸማቸው ግድያዎች እና የኃይል እርምጃዎች በዓለም አቀፍ ገለልተኛ ወገን እንዲጣራም ጠይቋል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ