1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ወዳጅነት 

ሰኞ፣ ግንቦት 7 2009

በፕሬዚደንት ኦባማ ዘመነ ስልጣን የተጠናከረ ይመስል የነበረዉ የኢትዮጵያና የዩናይትድስቴትስ መቀዛቀዙ እየተነገረ ነዉ። ምክንያቱ ደግሞ አዲስ የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር በቅርቡ ኢትዮጵያን ትተዉ ጅቡቲንና ግብፅን ጎብኝተዉ መመለሳቸዉ ነዉ ይባላል።

https://p.dw.com/p/2d0Rv
USA Pentagon in Washington
ምስል picture-alliance/dpa/T.-J. Krohn

Ber. D.C (US does not need Ethiopia_war in terror) - MP3-Stereo


በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራርያ የሰጡት በኢትዮጵያ የቀደሞ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሽን አሜሪካ ከጅቡቲ ይልቅ ጠንካራ ወታደራዊ ግንኙነት ስላላት ነዉ ብለዋል ዝርዝር ዘገባዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል። 


መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሃመድ