የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምርጫ ምዝግባ በሐዋሳ17 መጋቢት 2002ዓርብ፣ መጋቢት 17 2002የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርትተቋማት ተማሪዎች በምርጫው እንዲሳተፉ ለማስቻል 10 ቀናትhttps://p.dw.com/p/MfFKምስል APማስታወቂያበአገሪቱ በመላ ሲካሄድ የነበረ የመራጮች ምዝገባ ትንት ተጠናቋል ። በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ይመዘገባሉ ተብለው ከሚጠበቁት ከ 11,800 በላይ ተማሪዎች ከ 9,200 በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የ3 ቱ ግቢዎች የምርጫ አስከባሪዎች በሥፍራው ለሚገኝው ዘጋቢያችን ገልፀዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር--- ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ