1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኒቨርሲቲ የማጠናከሪያ ትምህርት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 12 2004

ሴት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዉጤት ምክንያት ዳግም ወደትምህርት ገበታቸዉ እስኪመለሱ ለተለያዩ አልባሌ ተግባራት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ተገለፀ። ይህን ችግር ለማስቀረት የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዉጤት ማነስ ምክንያት ለዳግም ቅበላ ወደቤታቸዉ

https://p.dw.com/p/15Hxg
ምስል DW

የሚመለሱ ሴት ተማሪዎችን ግቢዉ ዉስጥ በማስቀረት የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የጀመረዉ ፕሮጀክት ዉጤት እያሳየ እንደሚገኝ የዕድሉ ተጠቃሚዎችና የሚመለከታቸዉ የዩኒቨርሲቲዉ አካላት አመልክተዋል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ በፕሮጀክቱ የታቀፉት አንዳንድ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርቱ ከአልባሌ ሥራ እንደታደጋቸዉ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ