1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኒሴፍ ጥናታዊ ጽሑፋ በአማርኛ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 16 2006

የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት ፣ ዩኒሴፍ ስለ ሕፃናት ደህንነት አጠባበቅ ላይ ያዘጋጀው ጥናታዊ ጽሑፍ ወደ አማርኛ መተርጎሙን እና በየክልሎቹ ለህብረተሰቡ መቅረቡን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1BVWY
ምስል AP

ዩኒሴፍ በአማርኛ የተዘጋጀውን ጽሑፍ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ባስተዋወቀበት ጊዜ እንዳስረዳው፣ ጽሑፉ የሕፃናትን ሞት መቀነስ እና ለሕፃናት የተመጣጠነ ምግብ ማቅረብ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ