የየመን ፕሬዝደንት የአሜሪካን ቪዛ19 ታኅሣሥ 2004ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 19 2004እስካሁን መልስ ያላገኘው ፣የየመን ፕሬዚዳንት ወደአሜሪካን ለመንግባት ያቀረቡት የቪዛ ጥያቄ፣https://p.dw.com/p/13baIአሊ አብዱላ ሳልህምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የየመኑ ፕሬዚዳንት አብደላ ሳሌህ ፤ ህክምና ለማግኘት ሲሉ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ቢዛ ቢጠይቁም እስካሁን ጥያቄአቸው መልስ አላገኘም። የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ተመላካች ባለሙያ እንደሚሉት፤ የአሜሪካ አጋር የሆኑት ፕሬዛዳንት አብደላ ሳሌህ፣ የቪዛ ጥያቄ አሜሪካንን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷታል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ