የየመን ጉዳይ ጉባኤ በለንደን
ረቡዕ፣ ጥር 19 2002ማስታወቂያ
የየመን መንግሥት በግዛቱ በመሸጉ የአለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት የአል-ቃኢዳ አባላት ላይ ለከፈተዉ ዉጊያ አለም አቀፍ ድጋፍ የሚያሰባስብ ጉባኤ ዛሬ ለንደን ዉስጥ ተጀምሯል።የብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ሚልባንድ በሚመሩት ጉባኤ ላይ ከሃያ የሚበልጡ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችና ባለሥልጣናት ተካፍለዋል።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።
Dilnessa Getaneh
Negash Mohammed
Tekle Yewhala