1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ተቃውሞ እና የሴቶች ሚና

ሐሙስ፣ ሰኔ 2 2003

በእጅ ቦምብ ፍንዳታ የተጎዱት የየመን ፕሬዚደንት አብዱላ ሳሌህ ለህክምና ከጥቂት ቀናት ወዲህ ሳውዲ ዐረቢያ ይገኛሉ፤

https://p.dw.com/p/RShX
ምስል dapd

ያም ቢሆን ግን በሀገራቸው ባንድ በኩል ሰላማዊው የተቃውሞ ሰልፍ፣ በሌላ ወገን ደግሞ በጦር ኃይሉ እና በተቃዋሚ የጎሳ ታጋዮች መካከል የሚካሄደው የኃይል ተግባር አሁንም እንደቀጠለ ነው። ይህ ያላስደሰተቻው የእስልምና ሀይማኖት ከፍተኛ ተጽዕኖ ያረፈባት የየመን ሴቶች ታድያ በኃይሉ ተግባር እና በተፈጠረው ቀውስ አንጻር አሁን ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል።

ማርቲን ዱርም

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ