የየመን ቀዉስና የጸጥታዉ ምክር ቤት12 ሚያዝያ 2003ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003በጀርመን መንግስት አሳሳቢነት በየመን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዝግ የመከረዉ በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት፤https://p.dw.com/p/RJKAምስል picture alliance / dpaማስታወቂያ በአገሪቱ የተፈጠረዉ አለመረጋጋትና ነዉጥ ከቁጥጥር ቁጭ እንዳይወጣ፤ ተቃዋሚዎችና የየመን መንግስት ችግሩን ለመፍታት እንዲጥሩ አሳሰበ። አስራ አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታዉ ምክር ቤት የጋራ የአቋም መግለጫ ለማዉጣት ከስምምነት ባይደርስም ቀዉሱን ለማረጋጋት በባህረ ሰላጤዉ ሀገራት የቀረበዉን የሽምግልና ሚና እንደሚደግፍ አመልክቷል። ነብዩ ሲራክ ሸዋዬ ለገሠ መስፍን መኮንን