1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመንና የአንዳንድ ዐረብ አገሮች ጊዜያዊ ሁኔታ

ዓርብ፣ ግንቦት 5 2003

በሰሜን አፍሪቃ ፤ ቱኒሲያና ግብፅ የያስሚን አብዮታቸውን ደምድመው አዲስ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤

https://p.dw.com/p/RNqz
ምስል AP

የሊቢያ መንግሥት በለውጥ ፈላጊ ተቃዋሚዎች ላይ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ ሳቢያ የውጭ ጦር ጣልቃ ገብነትን አስከትሏል። የሶሪያ ለውጥ ፈላጊ ህዝብ፤ እየታሠረም ፣ እየተገደለም ሰላማዊ ትግሉን እንደቀጠለ ነው። የመንም እንዲሁ! የዛሬው የየመን ውሎ ምን ይመስላል? ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የጂዳውን ዘጋቢአችንን ፤ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ነብዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሠ