የዞን ዘጠኝ የፍርድ ቤት ውሎ17 ግንቦት 2008ረቡዕ፣ ግንቦት 17 2008የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ባስቻለው ችሎት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዞን ዘጠኝ የድረ ገፅ ጸሐፍት በፍርድ ቤት ነፃ የተባሉበት ብይን ትክክለኛ አይደለም በሚል ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ለመመልከት ለሰኔ 28፣ 2008 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ እስከሚቀጥለው ቀጠሮ የክሱን ሰነዶች በጠቅላላ ይመረምራል።https://p.dw.com/p/1IuLLምስል APማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ