የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍት ሁኔታ
ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2008ማስታወቂያ
ስድስት የድረ ገጽ ፀሐፍት እና ሦስት ጋዜጠኞች የሚገኙበት የዞን ዘጠኝ የድረ ገጽ ጸሐፍት ስብስብ ምንም እንኳን ከአንድ ዓመት ከአራት ወር ገደማ ታሥረዉ በድንገት የቀረበባቸዉ ክስ ዉድቅ ተደርጎ ከእስር ቢለቀቁም እንደልብ የመንቀሳቀሳቸዉ ነገር ስጋት ያጠላበት ይመስላል። የጉዞ ሰነድ ወይም ፓስፖርታቸዉ ተይዞ ቆይቶ ትናንት እንደተመለሰላቸዉ ተሰምቷል። ከዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍት አንዱ ጋዜጠኛ አስማማዉ ኃይለጊዮርጊስን ስለሁኔታዉ በአጭሩ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ