1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዝምባብዌ 30 ኛ የነጻነት በአል

ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002

የፊታችን እሁድ ዚምባብዌ 30 ኛ አመት የነጻነት በአልዋን ታከብራለች። የነጻነት አርበኛዋ ሮበርት ሙጋቤም 30 ኛ አመት በአለ ሲመታቸዉን አብረዋት ይዘክራሉ።

https://p.dw.com/p/MyPT
ሮበርት ሙጋቤምስል picture-alliance/ dpa

ያኔ ሮበርት ሙጋቤ የነጻነት አርበኛ ተብለዉ የሚወድሱት በህዝባቸዉ ብቻ አልነበረም። ምዕራባዉያን ወዳጆቻቸዉ ቢሆኑ ያሞካሾዋቸዉ ያወዱሱዋቸዉ ነበር። የዶቸ-ቬለዉ የአፍሪቃ ክፍል ባልደረባ ቺምቤለ ቺባንዳ እንደዘገበዉ የምዕራባዉያኑ እና የሙጋቤ ወዳጅነት ካከተመ ሰንብቶአል። ከነጻነት አርበኛዉ ሙጋቤም ወደ አምባገነናዊ መሪነት ተቀይረዋል። የቺፓንዳን ዘገባ መሳይ መኮንን እንዲህ ያቀርበዋል።

መሳይ መኮንን/ አርያም ተክሌ