1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዚምባብዌ ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ምስረታ

ረቡዕ፣ የካቲት 4 2001

የዚምባብዌ ተቃዋሚ ፓርቲ የኤም.ዲ.ሲ መሪ ሞርጋን ቻንጋራይ የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።

https://p.dw.com/p/GrpB
ምስል AP

በስልጣን ክፍፍሉ ዛኑ ፒ ኤፍ ዋና ዋናዎቹን የስልጣን መንበሮች ይይዛል። ሁለቱ ወገኖች ባለፈዉ መስከረም ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ለመመስረት የተመፈራረሙትን ገቢር ማድረጋቸዉ የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በፃፈዉ ሃተታ እንደጠቆመዉ የዚምባቡዌን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ቀዉስ ለማስወገድ እንደበጎ ጅምር የሚታይ ነዉ።