1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘጠኙ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ጥር 12 2007

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአምባገነንነት ወደዴሞክራሲ ለሚደረገዉ ሽግግር እንዲረዳዉ በነቂስ ወጥቶ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ ዘጠኙ ተጣማሪ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/1ENOG
Pressekonferenz Äthiopien Parteien,
ምስል DW

የተጣማሪ ፓርቲዎቹ አመራር አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገዢዉ ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን ከመጥበብ ወደመዝጋት ቢያደርሰዉም እስከመጨረሻዋ ሰዓት ድረስ ግን በሕዝብ ንቅናቄ በሩን ለማስከፈት እንተጋለን ማለታቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ