1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘጠኙ ፓርቲዎች መግለጫ

ረቡዕ፣ ኅዳር 17 2007

በትብብር ለመሥራት የተስማሙ ዘጠኝ ፓርቲዎች በሕዳር ወር ሊያከናዉኑ ያቀዱት የሕዝብ ንቅናቄ በአዲስ አበባ መስተዳደር መስተጓጎሉን አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/1DuAl
Addis Ababa (Äthiopien)
ምስል picture alliance/landov

እንዲያም ሆኖ ፓርቲዎቹ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በመጪዉ ሕዳር 21 2007ዓ,ም ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ የተያዘዉን ዕቅድ ግን ተግባራዊ እንደሚያደርጉ አመልክተዋል። ጋዜጣዊ መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ