1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት ቀን አከባበር ፣

ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2001

የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት ቀን አከባበር ፣ በያመቱ የሚታሰበው የአውሮፓ ኅብረት ቀን ፣ ባለፈው ቅዳሜ ብራሰልስ ውስጥ በሚገኙ የኅብረቱ ተቋማት ተክብሮ ውሏል።

https://p.dw.com/p/Hoid
ምስል DW

የዘንድሮውን 50ኛ ዓመት የኅብረቱ ክብረ በዓል መንስዔ በማድረግ የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ማኑኤል ባሮሶ ሲናገሩ፣ አውሮፓ ከየት ተነስታ ዬት እንደደረሰች ፣ ለወጣቶች ማስረዳት ተገቢ መሆኑን ከመግለጻቸውም፣ አውሮፓ እስካሁን ባስመዘገበቻቸው ድሎች ዜጎቿ ሊኮሩ ይገባል ብለዋል።

ገበያው ንጉሤ/ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ