የዘንድሮው የአውሮፓ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር27 ግንቦት 2007ሐሙስ፣ ግንቦት 27 2007ከሃያ ሰባት የዓለም ሃገራት የተዉጣጡ 250 ከያኒዎች የተካፈሉበትና 200 ሚሊዮን የዓለም ነዋሪ በቀጥታ ስርጭት የተከታተለዉ የዘንድሮዉ በዓለም ግዙፉ የሙዚቃ ዉድድር አሸናፊ የ 29 ዓመቱ ስዊድናዊ ሙዚቀኛ ሆንዋል። ኢትዮጵያ ተወልዶ አድጎ መኖርያዉንም እዝያዉ ኢትዮጵያ አ.አ ላይ ያደረገዉ ትዉልደ አርመን ኢትዮጵያዊ የዚህ ዉድድር ተካፋይ ነበር።https://p.dw.com/p/1Fb1Bማስታወቂያ