የዘንድሮው የበርሊን ማራቶን፣15 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 15 2004ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው ቀርቷል።https://p.dw.com/p/Rnm0ምስል dapdማስታወቂያኬንያውያኑ በየውድድሩ አሸናፊዎች ሲሆኑ፤ ፓትሪክ ማካዎም ለ 3 ዓመት በኃይሌ እጅ የነበረውን የማራቶን ክብረወሰን አሻሽሎታል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኃ/ሚካኤል የሚከተለውን ልኮልናል። ይልማ ኃ/ሚካኤል፣ ነጋሽ መሐመድ