የዘረኝነት ቅሌት በኢጣልያ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 9 2005ማስታወቂያ
ሮቤርቶ ካልዴሮሊ በትውልድ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ፤ በዜግነት ኢጣልያዊት ፣ የውኅደትና ትብብር ሚንስትር ፣ በትምህርታቸውም የዓይን ሀኪም የሆኑትን ዶ/ር ሴሲል ኪዬንጌን በሣምንት መጨረሻ ዝንጀሮ ሲሉ ሰድበዋል። ካልዴሮሊ በሚንስትሯ ላይ የሰነዘሩትን እና ብዙ የሚያነጋግረውን አሳፋሪ አስተያየት በተመለከተ ስላለው ሁኔታ ቀደም ሲል የሮሙን ወኪላችን ተኽለዝጊ ገ/የሱስ በስልክ ቀጣዩን ብሎናል።
ተኽለዝጊ ገ/የሱስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ