1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘመናዊ ሙዚቃ እድገት በኢትዮጽያ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2001

በ 1960 ዎቹ በአገራችን ብቅ ያለዉ የሙዚቃ ሸክላ ህትመት፣ ባህል ቀመስ ዘመናዊ ሙዚቃችንን በአለም አቀፍ ደረጃ መድረክ፣ እንዳደረገዉ እና በተለይ በዚህም ምክንያት የባህል ልዉዉጥ መጀመሩ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/GGTI
ሙዚቃ

የዘመናዊ ሙዚቃ በአለም አቀፍ ደረጃ ለመቅረብ ምን እክል አጋጥሞታል። በአሁኑ ወቅት የዘመናዊ ሙዚቃችን ምን እድገት ላይ ይገኛል። ባለሞያ አነጋግረናል ያድምጡ