1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘላቂ የልማት ግቦች እና ተግዳሮቶቹ

ሰኞ፣ ሐምሌ 13 2007

በተያዘው አውሮጳዊ 2015 ዓም የሚያበቁት የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እአአ እስከ 2030 ዓም ድረስ ድህነትን ጨርሶ ማጥፋትን እና የአየር ንብረት ለውጥን መታገልን የመሳሰሉ ዓላማዎችን በያዙ ውድ እና የተለጠጡ በሚባሉ ዘላቂ የልማት ግቦች ተተክተዋል።

https://p.dw.com/p/1G0oG
Äthiopien International Conference on Financing for Development in Addis Abeba
ምስል picture-alliance/dpa/M. Wondimu Hailu

የዘላቂ የልማት ግቦች እና ተግዳሮቶቹ

እነዚህን ግቦች ለማሳካት የሚያስፈልገው ወጪ እንዴት ሊሸፈን ይችላል በሚለው ጉዳይ ላይ ፣ በተግዳሮቶቹ እና በተግባራዊነቱ ላይ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው የተመድ የልማት ገንዘብ ማፈላለጊያ ጉባዔ በሰፊው መክሮዋል። በጉባዔው ስለተካሄደው ምክክር ከሦስት በጉባዔው ከተሳተፉ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ