የዕድገት ተስፋና የዋጋ ግሽበት ፣ 3 መስከረም 2005ሐሙስ፣ መስከረም 3 2005ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ግሽበት በህዝቡ ዕለታዊ ኑሮ ላይ ብርቱ ችግር እንደፈጠረ ነው። ከመንግሥት በኩል ግን ከ 10 ከመቶ በላይ አመርቂ ዕድገት ስለመመዝገቡ ፤ ነው ሲነገር የኖረው።በየጊዜው ከማዕከላዊ አስታስቲክስ መሥሪያ ቤት የሚሰጠው መረጃናhttps://p.dw.com/p/168RfAddis Abebaምስል derejeb/Fotoliaማስታወቂያ ተጨባጩ ሁኔታ እንዴት ይሆን የሚገመገመው ? በዚህ በጀርመን የሚገኙት የኤኮኖሚ ባለሙያ፣ ዶ/ር ፈቀዱ በቀለ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ