1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዕርዳታ ድርጅቶች በኦጋዴን እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2000

የኢትዮጵያ መንግስት አስራ ሁለት የዕርዳታ ድርጅቶች በኦጋዴን እንዲንቀሳቀሱ መፍቀዱን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪ ቢሮ ሀላፊ አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/E0X7
የተ.መ.ድ ዋና ፀሀፊ ባን ኪሙን
የተ.መ.ድ ዋና ፀሀፊ ባን ኪሙንምስል AP

ሀላፊው ፖል ሄርበርት ዛሬ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልስስ ላይ እንዳሉት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር ለመስራት የሚሹ ሌሎች የዕርዳታ ድርጅቶችን ፈቃድ በተመለከተም ድርጅታቸው ከመንግስት ጋር እየተነጋገረ ነው ።