የዕርቅና ሰላም ነክ ወይይት2 ሐምሌ 2004ሰኞ፣ ሐምሌ 2 2004ከተመሠረተ 12 ዓመት የሆነው የዓለም የዕርቅና ሰላም ግብረ ሠናይ ድርጅት የተሰኘው ማኅበር፤ አዲስ አበባ ውስጥ፤ የሃይማኖት ሰዎች፤ የሴቶች ማኅበራትና የወጣቶች፤ ተጠሪዎች እንዲሁም ምሁራንና ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተወከሉ በተሳተፉበት ፣https://p.dw.com/p/15ULBምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ሰላምን የሚመለከት ውይይት ማካሄዱን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የችግሮቻችን ሁሉ መንስዔ አለማወቃችን ነው የሚል ፍሬ ሐሳብ በተንፀባረቀበት በዚህ ስብሰባ፤ ለውይይቱ ከዩናይትድ እስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ጎራ ያሉት ፕሮፌሰር አህመድ ኢማም የተባሉት ተሳታፊ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል።--- ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ