የዕርቀ ሰላም ሀሳብ አራማጅ ስብሰባ በአዲስ አበባ3 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2003አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ግጭቶች በሰላማዊ እና በሰለጠነ መፍትሄ ሊገኝላቸው ይገባል፤https://p.dw.com/p/RH5lምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበደል እና ቁርሾ ፤ ጠብ እና ጥላቻም በይቅርታ መታለፍ አለባቸው። ይህንን ያለው ትናንት በአዲስ አበባ ስብሰባ ያካሄደው የዓለም የዕርቅ እና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ላይ በርካታ ጥናቶች ቀርበዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ