1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓይነ ስውራን ትምህርት በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ነሐሴ 22 2007

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። ሰሞኑን የሰበታ መርሃ እውራን ትምህርት ቤት የመዘጋር ፈተና ገጥሞታል የሚል ጥቆማ ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ደርሶን ነበር። ይህ ትክክለኛ መረጃ አይደለም ይላሉ የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሱልጣን ይስሙ።

https://p.dw.com/p/1GN0G

የዓይነ ስውራን ትምህርት በኢትዮጵያ