1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓባይ ወንዝን እና የህዳሴን ግድብ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 20 2009

የዓባይ ወንዝን እና ግብፅ በዚሁ የወንዝ ውሃ የመጠቀም ታሪካዊ መብት እንዳላት የሚያመለክት አንድ አዲስ መጽሀፍ ሰሞኑን መውጣቱ ተነገረ።  ሁለት የቀድሞ የግብፅ ባለስልጣናት ያሳተሙት መጽሀፍ «ዘ ረኔይሰንስ ዳም ኤንድ ዘ ሪቨር ናይል» ይሰኛል።

https://p.dw.com/p/2hGQB
Sudan Neue Brücke über dem Nil
ምስል picture-alliance/dpa/P. Dhil

«ዘ ረኔይሰንስ ዳም ኤንድ ዘ ሪቨር ናይል»

ደራሲዎቹ በዚሁ መጽሀፍ አዲስ የሆነ ነገር ይዘው ስለመምጣታቸው ግን እንደሚጠራጠሩ የዋሽንግተኑ ወኪላችን ያነጋገራቸው  አንድ የውሃ እና የውሃ ነክ ጉዳዮች ምሁር ገልጸዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ