የዓረና የምርጫ ዝግጅት እና የምርጫ መሰናዶ በሐረሪ
ሰኞ፣ የካቲት 1 2002ማስታወቂያ
እንዲያም ሆኖ አንዳንድ አደናቃፊ የመሰሉ እንከኖች እያጋጠሙት መሆኑን ለአገር ዉስጥ እና ለዉጭ አገር የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቋል። ፓርቲዉ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን በኩል አድልዎ የሌለበት ትኩረት እንዲያገኝም ሳይጠይቅ አልቀረም። ጋዜጣዊ መግለጫዉን የተከታተለዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከመቐለ ዘገባ ልኳል። በሐረሪ መስተዳድር ስለምርጫ የሚደረገውን ዝግጅትም አጠናቅሯል።
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ