የዓመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 8 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2004ዓለም አቀፉ የፔን - አሜሪካ ተቋም በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ አድርጎ መርጧል።https://p.dw.com/p/14evdማስታወቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ በፀረ ሽብር ስም የመፃፍ ነፃነት ላይ ጫና እየተፈጠረ ነው ያለው ድርጅቱ እስክንድር የደረሰበትን ጫና ሁሉ ተቋቁሞ የመፃፍ ነፃነትን መብት ለማስከበር ባደረገው ትግል ለዚህ ሽልማት መመረጡን አውስቷል። የዋሽንግተን ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል። አበበ ፈለቀ ልደት አበበ ነጋሽ መሀመድ