የዓለም የኤድስ ቀን በኢትዮጵያ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2008ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ የ«ኤች አይ ቪ» ስርጭትን በተመለከተ የጥንቃቄ ጉድለት እየታየ መሆኑን በዚህ ላይ የሚሠራዉ የመቅድም ኢትዮጵያ ማኅበር መሥራችና ዳይሬክተር አቶ መንግሥቱ ዘመነ ገልፀዋል። የኤድስ አስተላላፊ ተሐዋሲ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖችም ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸዉም ተመልክቶአል። ዕለቱን በማስመልከት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በጉዳዩ ላይ የሚሠሩ የተለያዩ ወገኖችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ