የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር መቃረብ 2 ሰኔ 2006ሰኞ፣ ሰኔ 2 2006የ5 ቱ ክፍለ-ዓለማት እግር ኳስ አፍቃሪዎች አሁን ፊታቸውን ወደ ብራዚል መመለሳቸው እሙን ነው። ከሰኔ 5 እስከ ሐምሌ 6 , 2006 ዓ ም፣ አንድ ወር ሙሉ ፣ ኳስ አፍቃሪዎች የገንዘቡ አቅም ካላቸው መካከል ጥቂቶችhttps://p.dw.com/p/1CF4mምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ወደ ብራዚል ተጉዘው ፤ ውድድሮችን ስታዲዮም በመግባት ቀሪው አብዛኛው የዓለም ህዝብ ደግሞ በቴሌቭዥን እንደሚከታተለው አያጠራጥርም። የዛሬውን የእስፖርት ዝግጅት ያሰናዳችልን ሃይማኖት ጥሩንህ ላቅ ያለ ትኩረት የሰጠችው ለዚሁ ልብ ሰቃይ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ነው ። ሃይማኖት ጥሩነህ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ