የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ5 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2003የዓለም ህዝብ ቁጥር የፊታችን ህዳር ወር ከሰባት ቢልዮን እንደሚበልጥ ሀኖቨር -ጀርመን የሚገኘው የጀርመን የስነ ህዝብ ተቋም አስታወቀ።https://p.dw.com/p/RZECየዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያማስታወቂያተቋሙ ትናንት ታስቦ የዋለውን የዓለም የህዝብ ቀን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባው እንዳስታቀው የህዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በኢትዮጵያ የስነ ህዝብ ተቋም የፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጤናው መንግስትን ልደት አበበ አነጋግራዋለች። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ