1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የስነህዝብ ቀንና ኢትጵያ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 4 2004

ኢትዮጵያ የተካሄደ አንድ አዉደ ጥናት ደግሞ ሀገሪቱ በፍጥበት እያደገ የሚሄደዉን የህዝቧን ቁጥር ማመጣጠን ካልቻለች ከድህነት አዙሪት ለመዉጣት የጀመረችዉን ጥረት ያለፍሬ ሊያስቀረዉ እንደሚችል ማመልከቱን ወኪላችን ታደሰ እንዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል

https://p.dw.com/p/15VSP
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B
የወሊድ መቆጣጠሪያምስል Bilderbox


በዓለም 220 ሚሊዮን የሚሆኑ ሴቶች ወሊድ መከላከያ እየፈለጉ ማግኘት እንደማይችሉ የተመድ አስታወቀ። ዛሬ የዓለም የስነህዝብ ቀን ሲታሰብ ሎንዶን ላይ የተካሄደዉ ጉባኤ በአዳጊ ሀገሮች ዉስጥ ለሚኖሩ 120 ሚሊዮን ሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ ስልቶችን በተገቢዉ መጠን ለማዳረስ ወደ4 ቢሊዮን ዶላር ለማሰባሰብ አልሟል። ዕለቱን አስመልክቶ ኢትዮጵያ የተካሄደ አንድ አዉደ ጥናት ደግሞ ሀገሪቱ በፍጥበት እያደገ የሚሄደዉን የህዝቧን ቁጥር ማመጣጠን ካልቻለች ከድህነት አዙሪት ለመዉጣት የጀመረችዉን ጥረት ያለፍሬ ሊያስቀረዉ እንደሚችል ማመልከቱን ወኪላችን ታደሰ እንዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። ኢትዮጵያ የህዝቧን ቁጥር እድገት ለመመጠን ከፍተኛ ቁጥጥር ያለዉ መርህ መከተል እንደሚገባትም ተገልጿል።

ታደሰ እግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ