የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ዕለት30 ኅዳር 2000ሰኞ፣ ኅዳር 30 2000የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ በመንግስታቱ ድርጅት ከፀደቀ ዘንድሮ 59ነኛ ዓመቱን ያዘ። ዛሬ ታስቦ የዋለዉ ይህ ዕለት ክብርና ፍትህ ለሁላችን የሚል መፈክር አስተጋብቷል።https://p.dw.com/p/E87Nማስታወቂያየኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤም ዕለቱን በማስመልከት መግለጫ አዉጥቷል።