የዓለም የሠራተኞች ቀን ክብረ-በዓልና የፋይናንስ ቀውስ በሠርቶ አደሮች ላይ ያስከተለው ችግር፣23 ሚያዝያ 2001ዓርብ፣ ሚያዝያ 23 2001ዛሬ፣ የዓለም የሠርቶ አደሮች ቀን፣ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። ዓለም- አቀፉ የፋይናንስ ቀውስ፣ በብዙ አገሮች የተለያዩ ኩባንያዎች ሠራተኞች ላይ ጨፍጋጋ ሁኔታhttps://p.dw.com/p/HiHhበዓለም አቀፉ የሠርቶ አደሮች ቀን፣ ክብረ-በዓል፣ በበርሊን ከተማ የፖሊሶችና የቀኝ አክራሪ ሰልፈኞች ግጭት፣ምስል APማስታወቂያከማስከተልም በላይ ብዙዎች ከሥራ ገበታ እንዲሠናበቱ ሰበብ ሆኗል። በጀርመን ሀገር ፣ የሥራ አጮች ቁጥር እየናረ በመሄድ ላይ ሲሆን ፣ በዚህ ረገድ፣ የአንዲት ሠራተኛ ሴትና የአንድ ወጣት ባለሙያተኛ ዕጣ ፈንታ ይህን አጉልቶ ሳያስረዳ አይቀርም፣ ---ይልማ ኃ/ሚካኤል-- ተክሌ የኋላ፣