1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና የገጠመዉ ትችት

ሐሙስ፣ መጋቢት 2 2002

የተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት በሶማሊያ በሚሊዮን ለሚቆጠር ህዝብ የታሰበዉ የምግብ ርዳታ ገሚሱ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ዞሮ ለሌሎች ጥቅም መዋሉን ባወጣዉ ዘገባ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/MPu9
ምስል AP

በጦርነት በምትታመሰዉ ሶማሊያ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸዉ ወገኖች የምግብ አቅርቦት በማድረግ ላይ የሚገኘዉ የዓለም የምግብ ድርጅት WFP በበኩሉ ክሱ ተጨባጭነት ይጎድለዋል ሆኖም፤ የግብረ ሰናይ እንቅስቃሴዉ በገለልተኛ አካል ቢመረመር በደስታ እንደሚቀበል ገልጿል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ