የዓለም የሙሥና ይዞታ17 ጥቅምት 2003ረቡዕ፣ ጥቅምት 17 2003ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሙስና ይዞታ እንዳልተሻሻለ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/PqFBምስል nootropa - Fotolia.comማስታወቂያ ድርጅቱ ክትትልና ምርመራ ካካሄደባቸዉ 178 አገራት ሲሶዉ የከፋ ንቅዘት ችግር ዉስጥ መሆናቸዉንም አመልክቷል። በርሊን ላይ ይፋ የተደረገዉ የድርጅቱ ዘገባ እንደሚለዉ ከሆነም ከአራት አገራት በሶስቱ ሙስና እንደ ዕለት ተግባር የሚቆጠር ሆኗል። አርቡቲና ሶራን ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ