የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባ ይፋ መደረጉ13 ኅዳር 2003ሰኞ፣ ኅዳር 13 2003የአሜሪካ መንግስት የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባን ይፋ አደረገ። ዘገባው ኤርትራን የሀይማኖት ነፃነትን ከሚጥሱ ስምንት ሀገራት ተርታ መድቧታል። በኢትዮጵያ ውስጥ ከሀይማኖት ጋር የተያያዙ አንዳንድ ግጭቶች መኖራቸውንም ይኸው ዘገባ አውስቷል።https://p.dw.com/p/QFUuእምነት በተለያየ መልኩ ይገለፃልምስል Fotolia/Bernd S.ማስታወቂያዘገባው የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና ሌሎች ህጎች የሀይማኖት ነፃነትን የሚያከብሩ እንደሆኑ ገልጿል። አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል። አበበ ፈለቀ ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ