የዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች ሚና
ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004ማስታወቂያ
ባለፈው ሳምንት ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ በዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች መርሆዎች ላይ የተወያየው ስብሰባ ታዛቢዎች ከምርጫ በኋላ ሁኔታዎችን መከታተልና የሰጡዋቸው አስተያየቶችም ተግባራዊ መሆን አለመሆናቸውን መገምገም እንደሚገባቸው አሳስቧል ። በአውሮፓ ፓርላማ ለ3 ቀናት በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ ላይ የቀድሞው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ፣ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆ ክላርልክ ፣ እንዲሁም የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ጀርዚ ቡዜክ እና የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳዮች ሃላፊ ሚስ ካትሪን አሽተን እና የአውሮፓ ፓርላማ ተወካዮች ተገኝተዋል ። ስብሰባውን የተከታተለው የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ