የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ መጠናቀቅ
ዓርብ፣ ሰኔ 20 2006ማስታወቂያ
(FIFA) እ ጎ አ በ 2022 የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር አስተናጋጅ ትሆን ዘንድ ለቐጠር ዕድል የሰጠው በጉቦ ሳይሆን አልቀረም የሚል ብርቱ ነቀፌታ ተሰንዝሮበት እንዲመረመር ለማድረግ በተገደደበት ፤ ፍራንዝ ቤከንባዎር በፊፋ፤ ከኳስ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ካለው ተግባር ለ 90 ቀናት እንዲታደግ በመወሰን ነበረ ውድድሩ ባለፉት 2 ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው። ይሁንና እገዳው ዛሬ ተነስቶለታል። በእግር ኳስ ሜዳዎች ባለፉት ቀናት ስለተከናወኑት ድርጊቶች ከለንደን ሐና ደምሴ እንደሚከተለው ጠቅለል ያለ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሐና ደምሴ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ