የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ9 ሰኔ 2005እሑድ፣ ሰኔ 9 2005እኢአ 2014 ዓም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ዙር ለማለፍ ከአፍሪቃ እስከ አውሮፓና ላቲን አሜሪካ በርካታ ማጣሪያ ግጥሚያዎች እየተካሄዱ ነው።https://p.dw.com/p/18qpMምስል DWማስታወቂያ ዛሬ የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪቃ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ላይ ባደረገው ግጥሚያ ኢትዮጵያ 2፤1 አሸናፊ ሆናለች። በስታዲዮም ግጥሚያውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄርን ግጥሚያው እንደተፈፀመ አነጋግረንዋል። ከጨዋታው ድባብ ተነስቶ ይነግረናል። ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄር ልደት አበበ