1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ክብረ በዓል በኢትዮጵያዉያቱ

ሰኞ፣ የካቲት 30 2007

በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያት በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ማርች ስምንት የሚታሰበውን የሴቶች ቀን ትናንት ለመጀመርያ ጊዜ አክብረዉት ዋሉ።

https://p.dw.com/p/1EnqU
Paris Internationaler Frauentag
ምስል DW/H. Tiruneh

በዝግጅቱ በሴቶች ላይ በየጊዜዉ እየጨመረ የመጣዉን ጥቃት አውግዘዋል። ከዚህ በተጨማሪም በቀጣይነት የሚንቀሳቀስ የኢትዮጵያዉያን ሴቶች መገናኛ መድረክን በመፍጠር፣ ወደፊት በማንኛዉም መልኩ በተለያዩ ችግሮች ዉስጥ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍና እርስ በርሳቸዉም ለመረዳዳት የሚያስችሉ ዉሳኔዎችን አስተላልፈዋል።


ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ