የዓለም አቀፉ የኤኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት ዘገባ6 ሐምሌ 2002ማክሰኞ፣ ሐምሌ 6 2002የዓለም አቀፉ የኤኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት(OECD) ፣ በአውሮፓ የውጭ ተወላጅ ሠራተኞች ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር፣https://p.dw.com/p/OII6ማስታወቂያ ዘንድሮ 6 ከመቶ መቀነሱን፤ ትናንት ይፋ የሆነው የ OECD ጥናት ያረጋግጣል። ሰበቡ፤ የአውሮፓ የፋይናንስ ቀውስም ሆነ የኤኮኖሚ ድክመት መሆኑንም፤ የድርጅቱ ጥናት ይጠቁማል።ይልማ ኃ/ሚካኤል-- ተክሌ የኋላ