1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር አንድ መቶ ሀምሳኛ የምስረታ ዓመት

ረቡዕ፣ ሰኔ 17 2001

ከአንድ መቶ ሀምሳ ዓመት በፊት ነበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ የርዳታ ድርጅት - ማለትም ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር የተቋቋመው።

https://p.dw.com/p/IaVM
ምስል AP

እአአ ነሀሴ ሀያ አራት 1859 ዓም በምራባዊ ኢጣልያ በምትገኘዋ በሶልፌሪኖ ከተማ ፈረንሳይና ኢጣልያ ባንድነት በመሆን በኦስትርያ አንጻር ባካሄዱት ከባድ ጦርነት ወደ አርባ ሺህ ወታደሮች የቆሰሉበት ድርጊት ነበር ለዚሁ ድርጅት መቋቋም ምክንያት የሆነው። ውዝግብ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ርዳታ ማቅረቡን የቀጠለው የቀይ መስቀል ማህበር ካለፉት በርካታ ዓመታት ወዲህ በስራው ክንውን ላይ ጉልህ ለውጥ መታየቱን ቢገልጽም፡ የተመሰረተበት ዋነኛው ዓላማው አሁንም እንዳልተቀየረ አስታውቋል።

ሌኽለር ፓስካል/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለስ